Author: webadmin
የተማሪዎች ጥሪ
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም በጀት
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፤ ከፍተኛ ትምህርት እና ተቋማዊ አቅም ማጎልበት የ2013 በጀት ዓመት የ12 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች ሀ) የሳይንስ ዘርፍ የ12 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች እዕታዎች ተ.ቁ ቁልፍ የአፈጸጸም አመላካቾች መለኪያ 2012 መነሻ 2013 Read More …
የተማሪዎች ጥሪ
በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ” ማህበረሰብ አቀፍ አስተማማኝ ሰላም እና ዘላቂ ልማት ለክልላዊና አገራዊ ዕድገት ” በሚል መሪ ቃል ክልሉ አፈጉባኤ አዳራሽ ታላቅ ኮንፈረንስ አካሄደ።

ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት” ማህበረሰብ አቀፍ አስተማማኝ ሰላም እና ዘላቂ ልማት ለክልላዊና አገራዊ ዕድገት ” በሚል መሪ ቃል በክልሉ ም/ቤት አደራሽ ኮንፈረንስ ተካሔደ ።ሚያዝያ 20/2013 ዓ.ምጋምቤላ -ኢትዮጵያ በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ” ማህበረሰብ አቀፍ አስተማማኝ ሰላም እና ዘላቂ ልማት Read More …
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለ6ኛ ጊዜ አስመረቀ፡፡

ጥር 23/2013 ዓ.ም ጋምቤላ – ኢትዮጵያ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌን ጨምሮ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንገዶች ፈንድ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርና የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ረሽድ መሀመድ፣ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ Read More …
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት
መግቢያ የሀገራችን ርዕይ “በህዝብ ተሳትፎና መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት ፣ የማህበራዊ ፍትህ የነገሰባት ፣ ከድህነት ተላቅቃ መካከለኛ ገቢ ያላት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው፡፡ ይህንንም ርዕይ ለማሳካት የተለያዩ የዕድገት አማራጮችን በመጠቀም ህዝቦቿን ከድህነት እና ከኋላ ቀርነት ለማላቀቅ Read More …
For all Interested Applicants
Dear all, The National Election Board of Ethiopia (NEBE) is preparing to conduct the 2021 general elections and will be recruiting approximately 180,000 ad hoc staff who will administer various components of the electoral process throughout the country. They have created a Read More …
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የኮቪድ 19 ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ ።

ታህሣስ 07/2013 ዓ.ምጋምቤላ- ኢትዮጵያጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የመማር ማስተማር ሥራ እንደገና ለማስቀጠል ታህሳስ 5 እና 6 2012 ዓ.ም ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ በተጠቀው ቀን በመልካም አቀባበል ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተዋል ።ዩኒቨርሲቲው በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት የትምህርትና ስልጠና ተቋማት ውስጥ የመማር Read More …