Category: Academic Posts
የተማሪዎች ጥሪ
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም በጀት
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፤ ከፍተኛ ትምህርት እና ተቋማዊ አቅም ማጎልበት የ2013 በጀት ዓመት የ12 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች ሀ) የሳይንስ ዘርፍ የ12 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች እዕታዎች ተ.ቁ ቁልፍ የአፈጸጸም አመላካቾች መለኪያ 2012 መነሻ 2013 Read More …
የተማሪዎች ጥሪ
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለ6ኛ ጊዜ አስመረቀ፡፡

ጥር 23/2013 ዓ.ም ጋምቤላ – ኢትዮጵያ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌን ጨምሮ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንገዶች ፈንድ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርና የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ረሽድ መሀመድ፣ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ Read More …
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የኮቪድ 19 ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ ።

ታህሣስ 07/2013 ዓ.ምጋምቤላ- ኢትዮጵያጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ 19 ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የመማር ማስተማር ሥራ እንደገና ለማስቀጠል ታህሳስ 5 እና 6 2012 ዓ.ም ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ በተጠቀው ቀን በመልካም አቀባበል ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተዋል ።ዩኒቨርሲቲው በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት የትምህርትና ስልጠና ተቋማት ውስጥ የመማር Read More …
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ፤

ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም ጋምቤላ-ኢትዮጵያ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ፤ ዩኒቨርሲቲው ተመራቂ ተማሪዎች ከታህሳስ 5-6/2013 ዓ.ም ዓ.ም ድረስ እንዲገቡ ጥሪ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ዛሬ ተማሪዎች ወደ ቅጥር ግቢው በመግባት ላይ የሚገኙት፡፡ ምንም እንኳን ያለንበት ወቅት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ Read More …
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ተቀጣሪ መምህራን የኢንዳክሽን ስልጠና ሰጠ፡፡

ጋምቤላ-ኢትዮጵያ ጥቅምት-25/2013 ዓ.ም ቀደም ሲል እንደተለመደው ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በየዓመቱ አዲስ ለሚቀጠሩ መምህራን የኢንዳክሽን ስልጠና በመስጠት አዲስ ለሚጀምሩት ስራ የአእምሮና የስነልቦና ዝግጅት እንዲያደርጉ እንዲሁም የተቋሙን የአሰራር ስርዓትና የመማር ማስተማሩን ስራ በደንብ እንዲተዋቁ ለማድረግ ይዘጋጃል፡፡ በመሆኑም ስልጠናው ከትላንት ጥቅምት 25-26/2013 ዓ.ም ጀምሮ Read More …