የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት

መግቢያ የሀገራችን ርዕይ “በህዝብ ተሳትፎና መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት ፣ የማህበራዊ ፍትህ የነገሰባት ፣ ከድህነት ተላቅቃ መካከለኛ ገቢ ያላት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው፡፡ ይህንንም ርዕይ ለማሳካት የተለያዩ የዕድገት አማራጮችን በመጠቀም ህዝቦቿን ከድህነት እና ከኋላ ቀርነት ለማላቀቅ Read More …