የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፤ ከፍተኛ ትምህርት እና ተቋማዊ አቅም ማጎልበት የ2013 በጀት ዓመት የ12 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች

ሀ) የሳይንስ ዘርፍ የ12 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች

እዕታዎች.ቁልፍ የአፈጸጸም አመላካቾችመለኪያ2012 መነሻ 2013 እቅድ2013  አፈፃፀም
  ጥራት1የተተገበረ የሳይንስ ፈንድበቁጥርNANANA
2በመሰረታዊ ምርምር ላይ የተካሄዱ ጥናቶችበመቶኛ100100105
3የተከናወኑ ሃገራዊ ችግር-ፈቺ ምምርሮችበመቶኛ0100100
4ጥራታቸው የጎላና እውቅና ያገኙ የሀገር ውስጥ ምርምር ጆርናሎችበቁጥርNANANA
5እውቅና ባለው ዓለም አቀፍ አሳታሚ ላይ (Journal Indexing data base) የተካተቱ የሀገር ውስጥ ጆርናሎችበቁጥር0200
6በፈጠራና ምርምር ውጤት ዙሪያ የተመዘገቡ አዕምሮዓዊ ንብረቶች (patents)በቁጥር000
7ያደገ ሀገራዊ የምርምርና ልማት በጀት (GERD/GDP)በመቶኛNANANA
8በሀገር በቀል እውቀቶች ዙሪያ የተካሄዱ ምርምሮችበመቶኛ1001000
9የምርምር ስነ-ምግባርን ጠብቀው በተመራማሪዎች የተሰሩ የምሁራን ምርምሮችበመቶኛ000
10የምርምር ስነ-ምግባርን ጠብቀው በድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የተሰሩ ምርምሮችበመቶኛ000
11የተዋቀረ እና የተጠናከረ ብሔራዊ የምርምር ስነ-ምግባር ኮሚቴበቁጥርNANANA
12በተቋማት የተዋቀሩ እና የተጠናከሩ የምርምር ስነ ምግባር ቦርዶችበመቶኛ000
13በሳይንስ ዘርፎች የተዋቀሩ የምርምር ስነ ምግባር የአሰራር ስርዓቶችበቁጥር010
14የተዘጋጀና የተተገበረ የሳይንስ ህግበቁጥርNANANA
15የሀገራችንና ዓለማቀፍ ነባራዊ ሁኔታዎችን ያገናዘበ የሳይንስ ስርዓተ ትምህርቶችበቁጥር5106
16በዩኒቨርሲቲዎች የተመሰረቱና የተጠናከሩ የሳ/ቴ/ም/ሄ (STEM) ፕሮግራሞችበቁጥር011
17በስርዓተ-ትምህርት ውስጥ የተካተቱ አገር በቀል እውቀቶችበመቶኛ01000
18በትስስር የተተገበሩ ችግር-ፈቺ ምርምሮችበመቶኛ010050
19በትስስር የተተገበሩ ትምህርቶችበመቶኛ100100133
20በትስስር የተተገበሩ ስልጠናዎችበመቶኛ10010075
21በትስስር የተተገበሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎችበመቶኛ000
22በትስስር የተተገበሩ የማማከር አገልግሎቶችበመቶኛ0100100
23ከፈጻሚ እስከ አመራር ድረስ የተተገበረ የሳይንስ አቅም ግንባታ ስልጠናበመቶኛ0100100
24የሳይንስ ልማትን ለማሳለጥ የሚያግዙ የህግ ማዐቀፎችና የተጠናከረ አሰራር ስርዓቶች መዘርጋትበቁጥርNANANA
ተደራሽነት25በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሸጋገሩ ቴክኖሎጅዎች ብዛትበቁጥር000
26የለሙና የተሻሻሉ ሀገር በቀል ቴክኖሎጂዎችበመቶኛ0100100
27ለማህበረሰብ ተላልፈው ውጤታማ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችበመቶኛ01000
28የተዘጋጀና የተተገበረ የቴክኖሎጂ ሽግግር አሰራር ስርአትበቁጥርNANANA
29የማህበረሰቡን ፍላጎት ያገናዘበና ያቀፈ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎችበመቶኛ01000
30ለሳይንስ አቅም ግንባታ የተፈጠረና የተገኘ ሀብት እድገትበመቶኛ01000
31በሳይንስ ዙሪያ የተደራጀና የተተገበሩ የመረጃ ቋት፤ STEM ማዕከላት፤ Incubation ማዕከላት፤ የሀገር በቀል ምርምር ማዕከልና የጋራ ምርምር ላብራቶሪዎችበመቶኛ0100100
ፍትአዊነት32በምርምር ዙሪያ ያደገ የሴት ተመራማሪዎችበመቶኛ01000
33በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ የሴቶች ተሳትፎበመቶኛ01000
34በሳ/ቴ/ም/ሄ (STEM) ፕሮግራሞች ያደገ የሴቶች ተሳትፎበመቶኛ000
አግባብነት35የዜጎችን የሳይንስ ግንዛቤና ጠቀሜታ ማሳደግበመቶኛ000
36ከሀገራት ጋር የተፈጠረና የተጠናከረ የሳይንስ ዲፕሎማሲበቁጥር010
37የተለዩ የተሰበሰቡና ጥቅም ላይ የዋሉ ሀገር በቀል እውቀቶች ብዛትበመቶኛ01000

ለ) የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የ12 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች

እይታዎችተ.ቁቁልፍ የአፈጸጸም አመላካቾችመለኪያ2012 መነሻ2013 ዕቅድ2013 ክንውን
              ጥራት                                                                1በትምህርት  ደረጃ  (አንደኛ ሁለተኛና  ሶስተኛ ዲግሪ) የመምህራን ምጥጥንበመቶኛ47:48:0542:50:0842:50:08
2በምርምር ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛናሶስተኛ ድግሪ መምህራን ስብጥርበመቶኛNANANA
3በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ፣ ሶስተኛ ድግሪና ኢንዱስትሪ መምህራን ስብጥርበመቶኛNANANA
4በአጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛና ሶስተኛ ድግሪ መምህራን ስብጥርበመቶኛ47:48:0542:50:0842:50:08
5የማስተማር ሙያ  ፍቃድ ያገኙ መምህራንበመቶኛ000
6የማስተማር ሙያ ፍቃድ እድሳት ያገኙ መምህራንበመቶኛ000
7እውቅና ፍቃድ ያገኙ ፕሮግራሞችበመቶኛ32(100)32(100)32(100)
8የእውቅና ፍቃድ ዕድሳት ያገኙፕሮግራሞችበመቶኛ000
9የተከናወነ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማዊ ኦዲትበመቶኛ1(100)00
10የተከናወነ የከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራም ኦዲትበመቶኛ000
11የተከናወነ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት የክትትል ኦዲትበመቶኛ000
12መውጫ ፈተና /Exit exam/  ተግባራዊ ያደረጉ ፕሮግራሞችበመቶኛ01(100)1(100)
13የተከለሱ ስርዓተ ትምህርቶችበመቶኛ32(100)32(100)32(100)
14በምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመምህር ተማሪ ጥምርታNANANANA
15በምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በድህረ- ምረቃ ፕሮግራም የመምህር ተማሪ ጥምርታNANANANA
16በአፕላይድ ዩኒቨርሲቲዎች በቅድመ-ምረቃ ፐሮግራም የመምህር ተማሪ ጥምርታNANANANA
17በአፕላይድ ዩኒቨርሲቲዎች በድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመምህር ተማሪ ጥምርታNANANANA
18በአጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመምህር ተማሪ ጥምርታበቁጥር1:161፡151:15
19በአጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች በድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመምህር ተማሪ ጥምርታበቁጥር1:281:311:31
20መጽሐፍት ተማሪ ጥምርታ (ዋናና ማጣቀሻ)በቁጥር1:361፡341:34
21ለሁሉም ትምህርት ፕሮግራሞች የተዘጋጁ ስታንዳርዶችበመቶኛNANANA
22በተቋማት የተዘረጋ  የውስጥ ጥራትማረጋገጫ ሥርዓትበመቶኛ1(100)1(100)1(100)
23በመውጫ  ፈተና የተማሪዎች  የማለፍ ምጣኔበመቶኛ 6.451000
24የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች ማጠናቀቅ ምጣኔበመቶኛ808080
25የሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎች ማጠናቀቅ ምጣኔበመቶኛ54.8876.920
26የሶስተኛ ድግሪ ተማሪዎች ማጠናቀቅ ምጣኔበመቶኛNANANA
27የአለም-አቀፍ ተማሪዎችበቁጥር183636
28የአለም-አቀፍ መምህራን ልዉዉጥበቁጥር342828
29ከዩኒቨርሲቲዎቻችን ጋር የሚሰሩ የዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎችበቁጥር122
30በሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ስኮላርሽፕ የተሰጣቸዉ የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎችበቁጥር000
31በሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ስኮላርሽፕ የተሰጣቸዉ የሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎችበቁጥር000
32በሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ስኮላርሽፕ የተሰጣቸዉ ሶስተኛ ድግሪ ተማሪዎችበቁጥርNANANA
33በዲጂታል ክህሎትና ቴክኖሎጂ ሰልጥነዉ ሰርቲፋይድ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎችበመቶኛ000
34ከካሪኩለሙ ጋር የሚሄድ የዲጂታል መልቲሚዲያ ኮንተንት ያዘጋጁ ዩኒቨርሲቲዎችበመቶኛ000
          አግባብነት35ተገቢነታቸዉ  የተረጋገጠ  የከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራሞችበመቶኛ32(100)32(100)32(100)
36የሀገር  በቀል  እውቀቶች  የተካተቱባቸው ስርዓተ-ትምህርቶችበመቶኛ031(100)31(100)
37በምርምር  ዩኒቨርሲቲዎች  የመጀመሪያ፣ ሁለተኛና  ሶስተኛ  ድግሪ  ተማሪዎች ስብጥርበመቶኛNANANA
38በአፕላይድ  ሳይንስ  ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ፣  ሁለተኛና  ሶስተኛ  ድግሪ ተማሪዎች ስብጥርበመቶኛNANANA
39በአጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች  የመጀመሪያ፣ ሁለተኛና  ሶስተኛ  ድግሪ  ተማሪዎች ስብጥርበቁጥር5769፡269፡05850፡300፡05274፡278፡0
40ለደረጃ ስያሜ የተገመገሙና ፍቃድ ያገኙ ተቋማትበመቶኛNANANA
41ወደ  ስራ  ዓለም ማሸጋገሪያ  ስልጠናዎችያጠናቀቁ ተመራቂ ተማሪዎችበመቶኛ1027 (100)1219 (100)1010 (100)
42የቅድመ  ምረቃ  ተመራቂ  ተማሪዎች የመቀጠር ምጣኔበመቶኛ475050
43የቀጣሪዎች በምሩቃን የስራ አፈጻጸም ላይ ያላቸዉ እርካታ በመቶኛ000
44ተፈትሸዉ ማሻሻያ የተደረገባቸዉ አድቫንስ የዲጂታል ክህሎት (በድግሪ፣ በማስተር፣ በፒኤችዲ) ፕሮግራሞች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ000
      ተደራሽነት45የከፍተኛ ትምህርት አጠቃላይ ተማሪዎች ቅበላበመቶኛ100100100
46የከፍተኛ ትምህርት ቅድመ ምረቃ ጥቅል ተሳትፎበመቶኛ100100100
47በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የቅድመ ምረቃ ጠቅላላ ተማሪዎችበቁጥር347737003700
48በግል  ከፍተኛ  ትምህርት  ተቋማት የቅድመ  ምረቃ  ጠቅላላ  ተማሪዎችበቁጥርNANANA
49በመንግስት  የቅድመ  ምረቃ  መደበኛ ተማሪዎችበቁጥር347741503700
50የድህረ ምረቃ ተማሪዎች እድገትበቁጥር13139
51የመንግስት  ዩኒቨርስቲዎች  እድገትበቁጥርNANANA
52የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብዛት በቁጥርNANANA
53ተግባራዊ  የተደረጉ  የተለያዩ  አማራጭ ትምህርት አሰጣጥ ዘዴዎችበቁጥር333
54በመንግስት  እና  ግል  ተቋማት  ትብብር የሚሰጡ  የትምህርት  ፕሮግራሞችበቁጥር333
55ከውጭ  ሀገር  ተቋማት  ጋር  በጉድኝት ትምህርት የሚሰጡ ተቋማትበቁጥር000
  ፍትሀዊነት56ስኮላርሽፕ  ተጠቃሚ  አካል  ጉዳተኛ ተማሪዎችበመቶኛ000
57አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ተሳትፎበመቶኛ26(0.70)30(0.80)30(0.80)
58በቅድመ  ምረቃ  ፕሮግራም  የሴት ተማሪዎች ተሳትፎበመቶኛ25.7935.2135.21
59የሁለተኛ  ዲግሪ  ፕሮግራም  የሴት ተማሪዎች ተሳትፎበመቶኛ163013
60የሶስተኛ  ዲግሪ  ፕሮግራም  የሴት ተማሪዎች ተሳትፎበመቶኛNANANA
61የቅድመ  ምረቃ  ሴት  ተማሪዎች ማጠናቀቅ ምጣኔበመቶኛ91.88100100
62የቅድመ ምረቃ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ማጠናቀቅ ምጣኔበመቶኛ100100100
63ልዩ ድጋፍ ከሚሹ ክልሎችና አካባቢዎች ተማሪዎች ተሳትፎ በመቶኛ20.562525
64ልዩ ድጋፍ የሚሹ ክልሎችና አካባቢዎች የቅድመ  ምረቃ  ተማሪዎች  ማጠናቀቅ ምጣኔበመቶኛ100100100
65በከፍተኛ  ትምህርት  ተቋማት  የሴት መምህራን ድርሻበመቶኛ677
  ተቋማዊ አቅምና ብቃት ማጎልበት66በተቋማት ትብብር ሀገር  በቀል  የሶስተኛ ዲግሪ  ትምህርት  ፕሮግራም  መምህራን ተሳትፎበቁጥር050
67በሀገር ውስጥ ሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት እድል የተሰጣቸው መምህራንበቁጥር2446969
68በሀገር ውስጥ የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት እድል የተሰጣቸው መምህራንበቁጥር611616
69በውጭ  ሀገር ሁለተኛ ዲግሪ  ትምህርት እድል የተሰጣቸው መምህራንበቁጥር000
70በውጭ ሀገር  የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት እድል የተሰጣቸው መምህራንበቁጥር320
71የስራ  ላይ  የሙያ  ማሻሻያ  ስልጠና የተሳተፉ መምህራን /HDP/በመቶኛ100100100
ድጋፍ፣ ክትትልና ግምገማ ስርዓት72የክትትልና  ግምገማ  ተግባራዊ ማድረግ (በየሩብ ዓመት)በቁጥር444
73በተካሄደ  ክትትልና  ግምገማ  የተሰጡ ግብረመልስ  (በየሩብ ዓመት)በቁጥር444
74ተግባራዊ የተደረገ የማበረታቻና የዕውቅና ስርዓት በመቶኛበቁጥር111

ሐ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት የተቋማዊ አቅም ማጎልበት የ12 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች

እዕታዎችተ.ቁቁልፍ የውጤት አመላካቾች ከነመለኪያዎቻቸውመለኪያ2012 መነሻየ2013 እቅድ2013  አፈፃፀም
  ተደራሽነት1አዲስ የተከፈቱ ካምፓሶችበቁጥር110
2በስታንዳርዱ መሰረት አዲስ የመማሪያ ክፍሎች የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ 565656
3በስታንዳርድ መሰረት የተማሪዎች ዶርሚቴሪ የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ 010050
4በሌሎች ተቋማት የሚገኙ ላብራቶሪዎችን በርቀት ለመጠቀም የሚስችሉ የተተገበሩ ቴክኖሎጂዎችበመቶኛ 000
5መሰረተ ልማት ተሟልቶላቸው ወደ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ያደጉ ፖሊቴክኒክ ኮሌጆቸችበቁጥርNANANA
6ከፍተኛ ፍጥነትና ተመጣጣኝ የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ 010048.32
7በስታንዳርድ መሰረት የዉስጥ ICT መሰረተ ልማቶችን (ግሪንና ስማርት ካምፓስ ኔትዎርክ) ያሟሉ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ01000
8ከአተርኔት ጋር በኔትዎክ የተሳሰሩ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ000
9ለሁሉንም ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት አገልግሎት ለመስጥት አቅሙ ያደገ የኢተርኔት ዳታ ማእከልና ኮር ኔትዎርክበመቶኛ2510075
  ፍትአዊነት10የልዩ ፍላጎትን ያማከለ የዲጂታል መሰረተ ልማቶች ተግባራዊ ያደረጉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር000
11የዲጂታል ክህሎት (Digital Literacy) ስልጠና ለማህበረሰብ የሰጡ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበቁጥር011
12የአካል ጉዳተኞችን ፍላጎት ያማከሉ እና ተደራሽ የሆኑ ህንጻዎች የገነቡ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ000
13በብዝሃነት፣ አንድነትና በስነ-ምግባር ስልጠና ላይ የተሳተፉ የከፍተኛ ትምህርት ማህበረሰብበመቶኛ100100100
  ጥራት14አሰስተዳደራዊና አካዳሚያዊ ነፃነት የተጎናጸፉ (Autonomous HEIs) ተቋማትቁጥርNANANA
15በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተደግፎ የተገነባ የከፍተኛ ትህምርት ተቋማት የአስተዳደር ቢሮዎችበቁጥር142
16በስታንዳርዱ መሰረት የመማሪያ ክፍሎችን ያደሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር575757
17የትኩረት መስክና ተልኮ መሠረት አድርገው ስታንዳርድ የዲጂታል ቤተ-መፃሕፍት የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ010075
18የትኩረት መስክና ተልኮ መሠረት አድርገው ስታንዳርድ የቤተ-ሙከራዎች የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ000
19በሌሎች ተቋማት የሚገኙ ላብራቶሪዎችን በርቀት መጠቀም የቻሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር000
20በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸው ቤተ-ሙከራዎችበቁጥር000
21ለከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የምርመር መረጃ አያያዝን ለማስተዳደር፣ ለማጋራትና በማእከል ለማስቀመጥ የሚያስችሉ ከሃገር አቀፍ የሪፖዚተሪ ሲስተም ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ000
22ለከፍተኛ ትምህርተና ስልጠና ተቋማት በጋራ አገልግሎት የሚሰጡ ስታንዳርዳቸዉን የጠበቁ ብሄራዊ ቤተ-ሙከራዎች (Central Core Labs)በቁጥር000
23በማእከል ከሚሰጥ የተቀናጀ ኢንተርፕራይዝ ኢለርኒግ ፕላትፎርም ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ100100100
24የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማገዝ በማእከል ከሚሰጡ የዲጂታል አገልግሎቶች ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ000
25የመማር ማስተማር ስራዉን በቴክኖሎጂ ለማገዝ የትምህርት ቴክኖሎጂ ማእከልና የስማርት መማሪያ ክፍሎች ያቋቋሙ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ01000
26ለትምህርት፣ ምርምርና ቴክኖሎጂ ማመንጫና ማሳደጊያ በማእከል አገልግሎት ከሚሰጥ የሃይ ፐርፎርማንስ ኮምፒዉቲንግ (HPC) መሰረተ ልማት ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ000
27የምርምር ጥራትና አስተዳደርን ለማሳለጥ በማእከል ከሚሰጡ የዲጂታል አገልግሎቶች ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ000
28የምርምር ጥራትና አስተዳደርን ለማሳለጥ በማእከል ከሚሰጡ የዲጂታል አገልግሎቶች ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ000
ተገቢነት29የዲጂታል አገልግሎትና ክህሎትን ለማስፋፋት አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር የሚያስችሉ ፖሊሲዎች፣ ማእቀፎችና ስታንዳርዶችበቁጥርNANANA
30በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠርና ማነቆዎችን ለመፍታት የሚያስችሉ ፖሊሲዎች፣ ስታንዳርዶች፣ አደረጃጀቶችና ማእቀፎችበመቶኛNANANA
ተቋማዊ የመፈፀም አቅም31በስታንዳርድ መሰረት የተደራጁ የመሰብሰቢያ አዳራሾች ያላቸዉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ010025
32በስታንዳርድ መሰረት የመመገቢያና የመዝናኛ አዳራሾች ያሟሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ2510050
33በስታንዳርድ መሰረት ዘመናዊ የምግብ ማብሰያ ያደራጁ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ010075
34ትኩረትንና ተልእኮን መሰረት ያደረገ በስታንዳርድ መሰረት የእንግዳ ማረፊያዎች የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር000
35በስታንዳርድ መሰረት የመምህራን መኖሪያ የተገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር033
36በስታንዳርድ መሰረት የህክምና አገልግሎት መስጫ የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር010
37ትኩረትንና ተልእኮን መሰረት ያደረገ በስታንዳርድ መሰረት የዓለም ዓቀፍ ተማሪዎች ሆስቴሎች የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር000
38በስታንዳርድ መሰረት የቤት ውስጥና ከቤት ውጪ ጨዋታዎችን ማከናወን በሚያስችል መልኩ የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር010
39በስታንዳርድ መሰረት የቆሻሻ ማጣሪያ የገነቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ000
40በስታንዳርድ መሰረት አረንጓዴና ምቹ ከባቢን የፈጠሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር000
41በደህንት ቴክኖሎጆዎች በመታገዝ ሠላማቸውንና ደህንነታቸውን ያረጋገጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበቁጥር011
42በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታግዘዞ የተገነበባ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አንድ የአስተዳደር ህንጻ ግንባተታበመቶኛNANANA
43ግልጽ፤ ሀብት ቆጣቢ ተመጋጋቢ እና ሁሉን አቀፍ ተቋማዊ መዋቅር ያላቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትበመቶኛ2510080
44ውስጣዊ የአሰራር ሂደቶችን በመመሪያና በስታንዳርድ በማስደገፍ የአሰራር ስርዓታቸውን ያዘመኑ ተቋማት ፣በቁጥር022
45በውስጥ ገቢያቸው ዓመታዊ ወጭያቸውን እስከ 50 በመቶ የሸፈኑ ተቋማትበቁጥር000
46የገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ በማቋቋም ገቢ ማመንጨት የቻሉ ተቋማትበመቶኛ010025
47ከልማት አጋሮች ትስስር ፈጥረዉ ሃብት ማመንጨት የቻሉ ተቋማትበመቶኛ100100100
48የአምራር ስልጠና ወስደዉ እዉቅና የተሰጣቸዉ  የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና አምራሮችበመቶኛ0250
49የተቋቋመ የከፍተኛ ትምህርት የአመራር ስልጠና አካዳሚበቁጥርNANANA
50በዲጂታል ክህሎት (Digital Literacy) ሰልጥነዉ ሰርቲፋይ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ሴክተር አመራሮች/ዲጂታል አመራርበመቶኛ501000
51በዲጂታል ቴክኖሎጂ የሰለጠኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የአይሲቲ ባለሙያዎችበመቶኛ5010050
52የዘመነና የተቀናጀ የመረጃ አመራር የማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስስም (HTMIS) ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛNANANA
53የአስተዳደር ስራዎችን ዉጤታማነት ለማገዝ በማእከል ከሚሰጥ የአዉቶሜሽን ሲስተም ተጠቃሚ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትበመቶኛ010025

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *