ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞችን እየተቀበለ ይገኛል፤

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የአገር-አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በመጀመሪያ ዙር የሚፈተኑ በቁጥር 6175 የሚሆኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ከቀን 30/10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡

ዉድ ተማሪዎቻችን እንኳን ወደ ነገዉ ዩኒቨርሲቲያችሁ በሠላም መጣችሁ እያልን በዩኒቨርሲቲያችን ዉስጥ መልካም የቆይታ እና የፈተና ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡