Latest

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ፤

ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም ጋምቤላ-ኢትዮጵያ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን መቀበል  ጀመረ፤  ዩኒቨርሲቲው ተመራቂ ተማሪዎች ከታህሳስ 5-6/2013 ዓ.ም ዓ.ም ድረስ እንዲገቡ ጥሪ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ዛሬ ተማሪዎች ወደ ቅጥር ግቢው በመግባት ላይ የሚገኙት፡፡ ምንም እንኳን ያለንበት ወቅት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ Read More …

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የለውጥ አመራርና የካይዘን ስልጠና ሰጠ፡፡

ህዳር 15/2013 ዓ.ም ጋምቤላ-ኢትዮጵያ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የለውጥ አመራርና የካይዘን ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናው በተቋማዊ ለውጥ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የተሰጠ ሲሆን የስልጠናው ዓላማም በካይዘን አጠቃላይ ጽንሰ ሀሳብና ትግበራ ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው፡፡ click here for more… ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ Read More …

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና አካዳሚክ ሠራተኞች ለአገር መከላከያ ሠራዊት የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ ።

ህዳር 09/2013 ዓ.ም ጋምቤላ-ኢትዮጵያ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳርና አካዳሚክ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ህዳር 09/2020 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በመሰብሰ በሰሜኑ የሐገራችን ክፍል የህግ የበላይነትን ለማስከበር መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የሐገር መከላከያ ሠራዊት ከወር ደሞወዛቸው የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ተስማምተዋል። Click here for more…የዩኒቨርሲቲው Read More …

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር እቆማለሁ መርሃ ግብር በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ተካሔደ ።

ህዳር 08/2013 ዓ.ም ጋምቤላ- ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ህዳር 8 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡ 30 ላይ በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ “ለሐገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ!” መርሃ ግብር ለአንድ ደቂቃ ያክል ቀኝ እጅን ግራ ደረት ላይ በማሳረፍና ለአንድ ደቂቃ በማጨብጨብ ሥነ -ሥርዓቱ Read More …

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ተቀጣሪ መምህራን የኢንዳክሽን ስልጠና ሰጠ፡፡

ጋምቤላ-ኢትዮጵያ ጥቅምት-25/2013 ዓ.ም ቀደም ሲል እንደተለመደው ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በየዓመቱ አዲስ ለሚቀጠሩ መምህራን የኢንዳክሽን ስልጠና በመስጠት አዲስ ለሚጀምሩት ስራ የአእምሮና የስነልቦና ዝግጅት እንዲያደርጉ እንዲሁም የተቋሙን የአሰራር ስርዓትና የመማር ማስተማሩን ስራ በደንብ እንዲተዋቁ ለማድረግ ይዘጋጃል፡፡ በመሆኑም ስልጠናው ከትላንት ጥቅምት 25-26/2013 ዓ.ም ጀምሮ Read More …