Mission
Gambella University is intensely committed to provide high quality academic and training to produce competent and ethical citizens and enhance modern technology and problem solving researchers that contribute to region and country development.
Vision
Envisages, being one of the recognized academic and research centers in Africa by 2030.
Core Values
- Diversity and Participatory
- Loyalty
- Equality
- Effectiveness
- Academic freedom
- Excellency
Motto
We are with the community!!
የተቋሙ ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶችና መሪ ቃል
ተልዕኮ
ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ጥራትና አግባብነት ያለው ትምህርትና ስልጠና በመስጠት በዕውቀት ፣ በክህሎት እና በመልካም ስነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን በማፍራት ፤ እንዲሁም ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በማስተዋወቅና በማስረጽ ለአካባቢውና ለሀገሪቱ ልማት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ማካሄድ ነው፡፡
ራዕይ
ብቁ ባለሙያና ተመራማሪ ዜጎችን በማፍራት በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ደረጃ ታዋቂ የጥናትና ምርምር ማዕከል መሆን፡፡
እሴቶች
- ብዝሃነትና አሳታፊነት
- ታማኝነት
- እኩልነት
- ዉጤታማነት
- የትምህርት ነፃነት
- ልህቀት
መሪ ቃል
ከማህበረሰቡ ጋር ነን!!