ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች
ተልዕኮ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በመስጠት፣ በዕውቀት፣ በክህሎት፣ በመልካም ስነ-ምግባር፣ በስራ ፈጠራ፤ በጥናትና ምርምር፣ ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅና በማሸጋገር የበለጸጉ ምሩቃንን በማፍራት የዜጎችን ሕይወት በቀጣይነት ማሻሻል::
ራዕይ
ብቁና በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ምሩቃንን በማፍራት በ2022 ዓ.ም በኢትዮጵያ ካሉት ቀዳሚ 5 አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሆኖ ማየት፡፡
አንኳር እሴቶች፡
|
· ብዝሃነት፤ |
|
· ዴሞክራሲያዊነት፤ |
|
· ጥራት፣ |
|
· ፈጠራ፤ |
|
· ትዉልድ ግንባታና ቀረፃ |
መሪ ቃል
ትውልዶችን እንገነባለን!