የቅርብ ጊዜ ዜናችን
የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን እና ክስተቶችን ያንብቡ
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የተቀናጀ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት ትግበራ ማስጀመሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ STEM CENTER ለአዳሪ ትምህርት ቤትና ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ ።
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ሰላም ፎረም አስተባባሪነት የተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል አካሄደ፤
ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት (ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም)
የዩኒቨርሲቲው ሰላም ፎረም በተማሪዎች መካከል ሰላምን፣ ወንድማማችነትን እና አብሮነትን ለማጠናከርበየተማሪዎች መካከል የስፖርት ውድድሮች ተካሂደዋል።
በስፖርት ውድድሩ ላይ ትገኝተው ንግግር ያደረጉት የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሰረታዊ አግልግሎት ዲን ዶ/ር ተስፋዬ ዱጋሳ የስርፖርት ውድድሩ ከእንቅስቃሴና የስፖርት ክህሎትን ከማሳደግ ባለፈ ለሰላምና ለወዳጅነትን የሚሰብክ መሆን ይገባዋል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በጧቱ ፕሮግራም የሩጫ ውድድር የተካሄደ ሲሆን ከሰዓት በኋላ ደግሞ የእግር ኳስ ጨዋታ ተደርጓል።
እንደዚህ ዓይነት መሰል ውድድሮች በየጊዜው መካሄዳቸው አቅም ያላቸው ተማሪዎች እንዲመረጡና ዩኒቨርሲቲውን ወክለው የተለያዩ ውድድሮች ላይ እንዲሳተፉ እድል የሚፈጥር ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ዘንድሮ በተካሄደው 10ኛው የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ በመሳተፍ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ መሆኑ ይታወሳል።

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የመንገድ ደህንነትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ፡፡
ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት (ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም )
የዩኒቨርሲቲው ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የመንገድና የትራንስፖርት አገልግሎት ደህንነትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
ውይይቱን በጋራ የመሩት የዩኒቨርሲቲው መምህራን ዴቪድ ዋንግ እና ቻር ሉዋል እንደገለጹት የውይይቱ ዋና ዓላማ ደህንነቱ የተጠበቀ የመንገድና የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖር ግንዛቤ ለመስጠትና የተጠናከረና ቀጣይነት ያለው የክትትልና ግምገማ ስርዓት እንዲኖር ለማድረግ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በውይይቱ ላይ የተገኙት የክልሉ የተሸከርካሪ ማህበራት ተወካዮች፣ የትናስፖርት አገልግሎት ባለሙያዎችና የቀበሌ አመራሮች በበኩላቸው በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የሚታየው የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ ፣ የመንገድና የመናኸሪያ የጽዳት ሁኔታ እንዲስተካከል እንዲሁም ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ ደህንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖር አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡
በመጨረሻም የዩኒቨርሲቲው አስተዳደርና ቢዝነስ ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዮናስ ከፍያለው የዩኒቨርሲቲው ዋና ተልዕኮ መማር ማስተማር፣ ምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት መሆኑን በመግለጽ በቀጣይ የመንገድና የትራንስፖርት አገልግሎት ችግሮችን ለማስተካከል በማህበረሰብ አገልግሎት በኩል ከክልሉ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይቱ እንደሚደረግና ቀጣይነት ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እንደሚሰጡ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ለምርቃት ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን ውጤት ገምግሞ አፀደቀ፤
ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት (ሚያዝያ 1/2018 ዓ.ም)
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በያዝነው 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለምርቃት ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን ውጤት ገምግሞ አጽድቋል።
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ድሪባ ኢትቻ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት ባለፉት ሶስት ሩብ ዓመታት ዩኒቨርሲቲው በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ገልጸው ለመመረቅ ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን ሴኔቱ ገምግሞ እንዲያጸድቅ አሳስበዋል።
የሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክተር መ/ር አየለ ያያ ለምርቃት ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን ውጤት በዝርዝር ለሴኔቱ አቅርበዋል።
በዚህም መሠረት ሴኔቱ ውይይት ካደረገ በኋላ 123 ተማሪዎች የሚጠበቅባቸውን መስፈርት አሟልተው የተገኙ በመሆናቸው እንዲመረቁ በሙሉ ድምፅ ወስኗል።

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጀዌ ስደተኛ ጣቢያ ለሚገኙ ስደተኞች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት (መጋቢት 26/2018 ዓ.ም)
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት በጀዌ ስደተኛ ጣቢያ ለሚገኙ ስደተኞች ስለ ውጤታማ ግንኙነት (Effective Communication) ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
ስልጠናውን በንግግር ያስጀመሩት የጀዌ ስደተኞች ማዕከል የፕሮቴክሽን ኃላፊ አቶ መብራህቶም ገ/ዮሐንስ እንደገለጹት እንደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ይህንን ተነሳሽነት ወስዶ ለስደተኞች ስልጠና ለመስጠት ወደ ማዕከሉ መምጣቱን አመስገነው ስደተኞች እህትና ወንድሞቻችን ከአካባቢው ነባር ህዝቦች ጋር በፍቅር፣ በመከባበርና በአንድነት እንዲኖሩ የሚያደርጋቸው ዋነኛው ቁልፍ ነገር ውጤታማ ግንኙነት (Effective Communication) ነው ብለዋል።
በቀላሉ ልንፈታቸው የምንችላቸው ጉዳዮች ባልጠበቅነው ፍጥነት ወደ ግጭት የሚያመሩት በመካከላችን ውጤታማ ግንኙነት ባለመኖሩ ነው።
ስለሆነም ይህ ስልጠና ስደተኞችና የበአካባቢው ነባር ህዝቦች መካከል መልካም ግንኙነትን ለመፍጠርና በሰላም አብሮ ለመኖር ዓይነተኛው መንገድ እንደሆነ አቶ መብራህቶም ገልጸዋል።
ስልጠናውን እየሰጡ የሚገኙት ደግሞ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊና በማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ፋካሊቲ የአለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሳይንስ መምህር የሆኑት ዶ/ር ናርዶስ ሀዋዝ ናቸው።
በስልጠናው ላይ አንድ መቶ የሚሆኑ ሰልጣኞች እየተሳተፉ የሚገኝ ሲሆን ስልጠናው ነገም ቀጥሎ የሚውል ይሆናል።

የተቋሙ አደረጃጀት
Gambella University Organization Chart
ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
የህግ አገልግሎት ሥራ አስፈፃሚ
የሥነ ምግባር መከታተያ ሥራ አስፈፃሚ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
የኦዲት ሥራ አስፈፃሚ
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካትቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ
የስትራቴጂክ ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ
የተቋማዊ ለዉጥ ሥራ አስፈፃሚ
የኢንፎርሜሽንና ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሥራ አስፈፃሚ
የግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት
የምርምር፣ አለም አቀፍ ግንኙነት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት
ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃለፊ
የአስተዳደርና ቢዝነስ ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት
የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ሥራ አስፈፃሚ
የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ
የፋይናንስ ሥራ አስፈፃሚ
የንብረት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ
የተሸከርካሪ ጋራዥ ስምሪትና ትራንስፖርት አገልግሎት ሥራ አስፈፃሚ
የምህንድስና አገልግሎት ሥራ አስፈፃሚ
የጠቅላላ አገልግሎት ሥራ አስፈፃሚ
የሰላምና ደህንነት አገልግሎት ሥራ አስፈፃሚ
የተማሪዎች አገልግሎት
የተማሪዎች ክሊኒክ
ልዩ ረዳት
የህንፃ ጥገናና ፋሲሊቲ ሥራ አስፈፃሚ
የግዥ ሥራ አስፈጻሚ
የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት
የትምህርት ጥራት ማረጋገጫና ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት
የምርምር፣ ህትመት፣ ሥነ-ምግባርና ሥርዓት ዳይሬክቶሬት
ኮሌጆችና ትምህርት ክፍሎች
ኢንጂኔርንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ጽ/ቤት
የቅድመ ምረቃ ድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ
የቅድመ ምረቃ ድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርት አስተባባሪ
የፈተና ክፍል አስተባባሪ
የሞጁል ዝግጅት ክፍል አስተባባሪ
የምርምር፤ ማህብረሰብ አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ትስስር አስተባባሪ
ሲቪል ምህንድስና ትምህርት ክፍል
ምግብ ማቀነባበሪያ ምህንድስና ትምህርት ክፍል
መካኒካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል
የውሃ ሀብትና የመስኖ ምህንድስና ትምህርት ክፍል
የኤሌክትሪካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል
የማዕድን ምህንድስና ትምህርት ክፍል
የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ
ኮምፒውተር ሳይንስ
ስነ-ህይወት ትምህርት ክፍል
ኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል
የሂሳብ ትምህርት ክፍል
የቅድመ ምረቃ ድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ
ስታቲስቲክስ ትምህርት ክፍል
የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል
የህዝብ ጤና ትምህርት ክፍል
የፊዚክስ ትምህርት ክፍል
ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ጽ/ቤት
የቅድመ ምረቃ ድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ
አካውንቲንግና ፋይናነስ ትምህርት ክፍል
ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል
የህዝብ አስተዳደር እና ልማት ትምህርት ክፍል
ሎጂስትክስ እና የአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር ትምህርት ክፍል
የግብይት ትምህርት ክፍል
የህብረት ሥራና ንግድ አስተዳደር ትምህርት ክፍል
የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል
ባንክንግና ፋይናንስ ትምህርት ክፍል
ቱሪዝምና ሆቴል አስተዳደር ትምህርት ክፍል
የሥርዓተ-ፆታ እና የእድገት ጥናት ትምህርት ክፍል
ሶስዮሎጂና ሶሻል ዎርክ ትምህርት ክፍል
ማህበረሰብ ሳይንስና ስነ-ሰብ ፋካሊቲ
የቅድመ ምረቃ ድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ
ሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል
የእንግልዝኛና ቋንቋና ስነ-ዕሑፍ ትምህርት ክፍል
የስነ ዜጋና ስነ-ምግባር ትምህርት ክፍል
የጂኦግራፊና የአካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል
አንትሮፖሎጂ ትምህርት ክፍል
የልዩ ፍላጎት ትምህርት ክፍል
የትምህርት ዕቅድ እና አስተዳደር ትምህርት ክፍል
የህግ ትምህርት ቤት
የቅድመ ምረቃ ድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ
የህግ ትምህርት ክፍል
ግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ
የቅድመ ምረቃ ድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ
እንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል
እጽዋት ሳይንስ ትምህርት ክፍል
የገጠር ልማትና ግብርና ኤክስቴንሽን ትምህርት ክፍል
የአፈር ሀብትና ተፋሰስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል
የአደጋ ስጋት አስተዳደርና ዘላቂ ልማት ትምህርት ክፍል
ሆርቲካልቸር ትምህርት ክፍል
የግብርና ምጣኔ ሀብት ትምህርት ክፍል
የዱር አራዊትና ኢኮቱሪዝም አስተዳደር ትምህርት ክፍል
የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ክፍል
የአሳ እርባታ እና አኳካልቸር ትምህርት ክፍል
አግሪ ቢዝነስና ቫልዩ ቼይን ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል
ተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር ትምህርት ክፍል
የምርምር፤ ማህብረሰብ አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ትስስር ማስተባበሪያ
የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት
ልዩ ረዳት
የቤተ-መጻህፍት አገልግሎት ሥራ አስፈፃሚ
ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ኮሌጅ ሬጅስትራር
ምህንድስናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ
የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ
ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ
ግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ
የማህበረሰብ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ
የህግ ትምህርት ቤት ኮሌጅ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ
ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
ኤሌክትሮኒክ ትምህርት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የምርምር ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ማዕከል (ELIC) ዳይሬክቶሬት