ግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ

College Dean

አለማየሁ ጉርሜሳ ቀልቤሳ

ግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ

ግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ


ግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ

በኮሌጁ ስር የሚገኙ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች

  1.          ግብርና ምጣኔ ትምህርት ክፍል
  2.           እጽዋት ሳይንስ ትምህርት ክፍል
  3.          ተፈጥሮ ሀብት አያያዝ  ትምህርት ክፍል
  4.           እንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል
  5.           የዱር ሕይዎተ ኢኮቱሪዝም አስተዳደር
  6.           አደጋ መከላከል እና ዘላቂ ልማት አ ትምህርት ክፍል
  7.           ገጠር ልማትና የግብርና ኤክስቴሽን ትምህርት ክፍል
  8.           አፈር ሀብትና ውሃ ስርዓት አስተዳደር ትምህርት ክፍል
  9.           ሆርቲካልቸር ትምህርት ክፍል
  10.       ግብር ቢዝነስና የእሴት ሰንሰለት አስተዳደር ትምህርት ክፍል
  11.          አካባቢ ሳይንስ ትምህርት ክፍል
  12.           ዓሣ ሀብት እና ውሃ ሳይንስ ትምህርት ክፍል

የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር

1. በእንስሳት ምርት የማስተርስ ዲግሪ

2. በአካባቢ ሳይንስ የማስተርስ ዲግሪ

3. በልማት ጥናቶች የማስተርስ ዲግሪ

4. በእንስሳት አመጋገብ የማስተርስ ዲግሪ


ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ዋና እሴቶች

ራዕይ

ኮሌጁ በግብርናና በተፈጥሮ ሀብቶች መስክ  በአዳዲስ የመማርና የማስተማር ልምዶች የታወቀ፣ ለተማሪዎች የሚመረጥ እና ከፍተኛ የልዕቀት ማዕከል መሆንን ይሻል።


ተልዕኮ

  • ዘመናዊ የግብርናና የአካባቢ ስርዓቶች እውቀትን ለተማሪዎች፣ ለማህበረሰብ እና ለሌሎች ተጠቃሚዎች መፍጠር፣ መካፈል እና ማስተላለፍ
  • በሁሉምፕሮግራሞችየገበያፍላጎትንየሚያሟሉብቁተመራቂዎችንማፍራት
  • በፍላጎትላይየተመሠረተማህበረሰብአገልግሎትመስጠትእናችግርፈቺምርምርማካሄድ

ሞቶ፡      ትውልዶችን እንገነባለን

 ዋና ተግባራት

  • ለሁሉም ፕሮግራሞች ውጤታማ የመማርና የማስተማር ሂደትን ለመደገፍ በቂ ሀብት እንዲገኝ ማረጋገጥ
  •  በትምህርት ክፍሎች ውስጥ የሚሰሩ እና በተሟላ ሁኔታ የተዘጋጁ ላቦራቶሪዎችን መመስረትና ማስተካከል
  • መደበኛ፣ ዘመናዊ የሆኑ የመማሪያ መሳሪያዎች፣ ሞጁሎች እና የኤልክትሮኒክ ትምህርትን ማጠናከር
  • የዩኒቨርሲቲና ኢንዱስትሪ ትስስርን መገንባትና ማጠናከር
  • ከዩኒቨርሲቲው የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ እና ከሌሎች ተጠቃሚዎች ጋር በመተባበር የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን ማጠናከር
  • ከነባር ትምህርት ክፍሎች በተጨማሪ የገበያ ፍላጎት የተመሠረተ የዲግሪና የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞችን መስፋፋት ማበረታታት
  • በኮሌጁ ስር ያሉ እርሻዎችንና የምርምር ቦታዎችን መመስረትና ማስፋፋት
  • የመምህራን እና ሰራተኞች  ክህሎት በቀጣይነት ማሻሻልና አጭር ጊዜ ስልጠናዎችን ማመቻቸት

 

ዲፓርትመንቶች

  • የቅድመ ምረቃ ድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ
  • እንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል
  • እጽዋት ሳይንስ ትምህርት ክፍል
  • የገጠር ልማትና ግብርና ኤክስቴንሽን ትምህርት ክፍል
  • የአፈር ሀብትና ተፋሰስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል
  • የአደጋ ስጋት አስተዳደርና ዘላቂ ልማት ትምህርት ክፍል
  • ሆርቲካልቸር ትምህርት ክፍል
  • የግብርና ምጣኔ ሀብት ትምህርት ክፍል
  • የዱር አራዊትና ኢኮቱሪዝም አስተዳደር ትምህርት ክፍል
  • የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ክፍል
  • የአሳ እርባታ እና አኳካልቸር ትምህርት ክፍል
  • አግሪ ቢዝነስና ቫልዩ ቼይን ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል
  • ተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር ትምህርት ክፍል