News Detail

ክስተቶች
Nov 03, 2025 240 views

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ኮሉጆችና የህግ ትምህርት ቤት ከትምህርት ክፍሎች ጋር የአፈጻጸም ውል ስምምነት ተፈራረሙ፤

የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት (ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም)

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ኮሉጆችና የህግ ትምህርት ቤት ከትምህርት ክፍሎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራረሙ።

ቀደም ሲል የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ከዳይሬክተሮች፣ ከስራ አስፈፃሚዎችና ከዲኖች ጋር መፈራረማቸውን ተከትሎ በዛሬው ዕለትም የምህንድስናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ፣ የማህበረሰብ ሳይንስና ስነ-ሰብ ፋካልቲ እንዲሁም የህግ ትምህርት ቤት ዲኖች በስራቸው ካሉ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና አስተባባሪዎች ጋር በቁልፍ የአፈፃፀም አመላካቾች ዙሪያ ተፈራርመዋል።

 

 

 

Recent News
Follow Us