News Detail
Dec 03, 2018
159 views
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎችን ተቀበለ፤
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎችን ተቀበለ፤
ሀዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ( ህዳር 16/2018 ዓ.ም)
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው ዓመት በዩኒቨርሲቲው የተመደቡትን የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎች ከትላንት ህዳር 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲቀበል ውሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎችን ለመቀበል በቂ ዝግጅት አድርጎ የነበረ ሲሆን ቁጥራቸው 1100 በላይ ተማሪዎች ተመድበውለታል፡፡